አበባ

From Wikipedia, the free encyclopedia

አበባ
Remove ads

አበባክንንብ ዘር (አባቢ) አትክልት ላይ የሚበቅል ወሲባዊ ክፍል ነው። የአበባ ዱቄት ወይም በናኝ ወንዴ ዘር ነው። ብናኙም የአበባውን እንቁል እጢ ካገኘ በኋላ፣ ፍሬን ያፈራል። ያበባው ቅጠሎች ብዙ ጊዜ ደማቅ ናቸው፣ ይህም ለሰዎች ደስታ ብቻ ሳይሆን ብናኙን ለማዛወር የሦስት አጽቄንና የሌሎችን እንስሳት ትኩረት ይስባሉ። በበርካታ ክንንብ ዘር ዝርዮች መሃል ብዙ አበቦች አንድላይ በአንዱ አገዳ ሲኖሩ ህብረ አበባ ይባላል።

Thumb
የተለያዩ አበቦች

የኢትዮጵያ ኣበባ Calla Lily ነው።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads