አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት

From Wikipedia, the free encyclopedia

አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት
Remove ads

አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትኢጣሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ከ1895 እስከ 1896 እ.ኤ.አ. ድረስ የተካሄድ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ ድል መቀዳጀት የአውሮፓ ሽሚያ ለአፍሪካን በስኬት የተቋቋመች ብቸኛ አፍሪካዊ ሀገር አድርጓታል። የጦርነቱ እጅግ ታዋቂው ውጊያ በአድዋ ላይ የተካሄደው ነው።

"መቀናጀት" ወይስ መቀዳጀት?
Quick facts አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት, ቀን ...
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads