አዋሽ ወንዝ

From Wikipedia, the free encyclopedia

አዋሽ ወንዝ
Remove ads

አዋሽ ወንዝኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ መንጭቶ ከኢትዮጵያ የማይወጣ የሀገሪቱ ዋና ወንዝ ነው። ወንዙ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልኦሮሚያ ክልል፣ በአማራ ክልል እና በደቡባዊ የአፋር ክልል ያልፋል።

Thumb
አዋሽ ወንዝ በ1860ወቹ

አዋሽ ብቸኛው ሃገር አቋራጭ ያልሆነው ወንዝ ነው። የአዋሽ ተፋሰስ የሰው ልጅ መገኛ በመሆን ይታወቃል የተለያዩ አጽሞች ተገግተውበታል ለምሳሌ፦ ሰላምLucy፣ አርዲ። እና የ አዋሽ ተፋሰስ በ አንትሮፖሎጊስቶችanthropologist ከፍተጋ ተኩረት ይሰጠዋል ሚክንያቱም ከ 4 ሚልሊየን አመት በፊት የነበሩ የ እንሰሳት እና የ ሰዎች አጽም ስለተገኘበት ነው። እናም 3 መስፈርቶችን በሙማላቱ በ 1980 በ UNESCO ተመዝግቦአል እነዝሂም፡ መስፈርት 2፣ መስፈርት 3 እና መስፈርት 4 ናቸው። በአዋሽ መልካሳ የሚገኙ ሶስት ግድቦች የሚገኙ ሲሆን ሁለቱ ግድቦች ለእርሻና ለመስኖ ስራዎች እየዋሉ ሲሆን ሶስተኛው ግድብ ላይ የኤሌክትሪክ ሀይል እያመነጨ ይገኛል

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads