አጥሚት

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣

አዘገጃጀት

ውሃ ይፈላል፣ ዱቄቱን በትንሽ በትንሹ እየነሰነሱ በማማሰያ ቀስ ብሎ ማማሰል። ድስቱ እንዳይዝ በተደጋጋሚ እያማሰሉ ስኳር መጨመር። ትንሽ ቅቤ ጣል ማድረግ። በደንብ ሲበስል ሙቀቱን እንዲጠብቅ ፔርሙዝ ውስጥ በመክተት በኩባያ እየቀዱ መጠጣት። [1]

አጥሚት ወይም ሙቅ ከስንዴ፣ አጃ፣ ገብስ እና ቡላ ዱቄት ይዘጋጃል። በተለይ የወለደች አራስ ወገብ ይጠግናል ተብሎ ይታመናል።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads