ኢዲ አሚን
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ከ1971 እስከ 1979 From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኢዲ አሚን ዳዳ (1923-2003 እ.ኤ.አ) ከ1971 እ.ኤ.አ እስከ 1979 እ.ኤ.አ የኡጋንዳ መሪ ነበር። በ2003 እ.ኤ.አ በጀዳህ ሳውዲ አረቢያ ሞተ።

በአንድ ወቅት (ከ1977 እ.ኤ.አ. በኋላ) ከዩጋንዳ መሪ በላይ «የስኮትላንድ ንጉሥ» ለሚለውም ማዕረግ ይግባኝ ለመጣል ደፈረ። የኢዲ አሚን አመራር 300,000 የሚገመቱ ዩጋንዳውያንን አስጨርሷል። በ1979 እ.ኤ.አ. የታንዛንያ ኃይሎች ኢዲ አሚንን ከሥልጣን ያስወግዳሉ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads