ኣንጮቴ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኣንጮቴ (Coccinia abyssinica) ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ ዱባ ተክል ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ይህ ዱባ ድንቼ ወይም ስረ ገንድ ሲሆን በተለይ የሚበላው ድንቼው ነው እንጂ ፍሬው አይበላም።
አስተዳደግ
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
በደጋ ከ1300-2800 ሜትር ከፍታ ይገኛል። በሐይቅ ዳር፣ በደን ምንጥር፣ በቊጥቋጦ መሃል ይገኛል።
የተክሉ ጥቅም
ድንቼው ይበላል። ቅጠሎቹም ሊበሉ ይቻላል።
እንደ መድሃኒት እጽ ተቆጥሯል፣ ይህ ግን ገና አልተረጋገጠም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads