ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ፣ ኅዳር 14፣ 1998 ዓ.ም. ላይ የላይቤሪያ ፕሬዝደንት በመሆን የአፍሪቃ አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት መሪ ናቸው። በታህሳስ 2021 ጀምስ ሰርሊፍ ከኤለን ሰርሊፍ ልጆች አንዱ ባልታወቀ ሁኔታ በላይቤሪያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ሞቱ።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads