ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮን እና ፌርግና
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮንና ፌርግና በአይርላንድ አፈ ታሪክ በ1290 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ጋርዮሽ ከፍተኛ ነገሥታት ነበሩ።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት ዘመናቸው ለ፫ ወይም ለ፮ ወር ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ በ1290 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads