ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር

From Wikipedia, the free encyclopedia

ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
Remove ads

ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
عمر البشير

Quick facts ቀዳሚ, የተወለዱት ...

ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽርሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (June 30, 1989 እ.ኤ.አ.) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads