ኪንግስታውን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኪንግስታውን የሴንት ቪንሰንት ኤንድ ዘ ግረናዲንስ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 17,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 61°14′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads
