ኬራቲን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኬራቲን (ፀጉረ ፕሮቲን) ጸጉር የተሰራበት ፕሮቲን ሲሆን ደግሞ ቀንድ፣ ጥፍር፣ ኮቴ፣ ቅርፊት፣ መንቁራና ላባ ይሠሩበታል። ስሙ ከጥንታዊ ግሪክ «κερας» (/ከራስ/ ማለት 'ቀንድ') የወጣ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads