ክርስቲያን ገብርኤል ሮድሪጌዝ ባሮቲ (Cristian Gabriel Rodríguez Barotti) (መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
Quick facts ክርስቲያን ሮድሪጌዝ ...
ክርስቲያን ሮድሪጌዝ
|
ክርስቲያን ሮድሪጌዝ ለፖርቶ ሲጫወት፣ 2010 እ.ኤ.አ. ክርስቲያን ሮድሪጌዝ ለፖርቶ ሲጫወት፣ 2010 እ.ኤ.አ.
|
ሙሉ ስም |
ክርስቲያን ገብርኤል ሮድሪጌዝ ባሮቲ |
የትውልድ ቀን |
መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. |
የትውልድ ቦታ |
ኋን ላካዝ፣ ኡራጓይ |
ቁመት |
178 ሳ.ሜ. |
የጨዋታ ቦታ |
አከፋፋይ |
የወጣት ክለቦች
|
ዓመታት |
ክለብ |
ጨዋታ |
ጎሎች |
|
ፔኛሮል |
|
|
ፕሮፌሽናል ክለቦች
|
2002–2005 እ.ኤ.አ. |
ፔኛሮል |
40 |
(4) |
2005–2008 እ.ኤ.አ. |
ፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን |
36 |
(1) |
2007–2008 እ.ኤ.አ. |
→ ቤንፊካ (ብድር) |
24 |
(6) |
2008–2012 እ.ኤ.አ. |
ፖርቶ |
70 |
(12) |
ከ2012 እ.ኤ.አ. |
አትሌቲኮ ማድሪድ |
53 |
(2) |
ብሔራዊ ቡድን
|
2005 እ.ኤ.አ. |
ኡራጓይ (ከ፳ በታች) |
9 |
(5) |
ከ2003 እ.ኤ.አ. |
ኡራጓይ |
77 |
(8) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close