ክሮኤሽያ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ክሮኤሽያ
Remove ads

ክሮኤሽያ ወይም ክሮሽያ (ክሮሽኛ፦ Hrvatska /ሕርዋትስካ/) የአውሮፓ አገር ነው። የቀድሞ ዩጎስላቪያ ክፍላገር ነበረ።

Quick Facts Republika Hrvatska ክሮሽያ ...

«ክሮኤሽያ» በእንግሊዝኛ የ«Croatia» ኣጠራር ያንጸባርቃል።[1] ይህም አጻጻፍ ከሮማይስጥ /ክሮዋቲያ/ ሲሆን ከኗሪ ስም /ሕርዋትስካ/፣ ሕዝቡም /ሕርዋቲ/፣ ቋንቋውም /ሕርዋትስኪ/ ደረሰ። የስላቪክ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት ክሮአት ሕዝብ በዙሪያው ከ810 ዓም ገደማ ታውቀዋል፣ ከ600 ዓም አስቀድሞ ተዘዋዋሪዎች እንደ ነበሩ ይታመናል፤ ከእስኩቴስ ወይም ከሳርማትያ እንደ ደረሱ በብዙ መምህሮች ይታመናል። ትርጉሙ ተከራካሪ ሆኗል፤ በአንዳንድ አስተሳሰቦች ግን ከጥንታዊው ሀገር «አራኾሲያ» (በአሁኑ አፍጋኒስታንጥንታዊ ፋርስኛ /ሓራሑዋቲስ/) ጋር ዝምድና ይኖረዋል።


  1. እንግሊዝኛው አጠራር የታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ ምሳሌ ነው።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads