ኮላ ኡዋይስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኮላ ኡዋይስ ከ316 እስከ 320 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።
የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) በ316 ዓም እንደ ጀመረ ይመለከታል፣ ለ፬ ዓመት እስከ 320 ዓም ድረስ ገዛ ይላል። ሌሎቹ ምንጮች ሁሉ ፬ አመታት እንደ ገዛ በማለት ይስማማሉ።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads