ኮንሶ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
Melkamu Halgete.G; Editor In 24/04/2017E.C ከአ ይ ሎ ታ
ኮንሶ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።
ቋንቋ
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንሶኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።[1]ተጨማሪ
ሕዝብ ቁጥር
በ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::[2]
ታሪክ
ታዋቂ ሰዎች
ማመዛገቢያ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads