ኮንጋል ክላይሪንግኔክ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኮንጋል ክላይሪንግኔክ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ52 እስከ 37 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኮንጋል ዘመን ለ፲፭ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ52 እስከ 37 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads