ኮኮብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኮኮብ፣ ኮከብ በግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ ቅንጅ ኮከብ ይባላል።


Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads