ወተት
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads

ወተት በጡት አጥቢ እንስሶች የሚፈጠር ፈሳሽ ነው።
በእንስሳ እርባታ የሚመረት (ማለት በተለይም በላምና በፍየል) ለሰው ምግብ ከ730 ሚልዮን ቶን በላይ ወተት በዓለም ይመረታል። ከወተት የሚመረቱ ምግቦች ውስጥ እርጎ፣ አጉአት፣ አሬራ፣አይብ እና ቂቤ ይገኙበታል። የወተት ተዋፅኦ ደረጃ መጀመሪያ ከላሟ ትኩሱን ወተት እናልባለን ከዛም ወተቱ ሲረጋ እርጎ ይወጣል፣ እርጎዉ ይገፋና ወይም ይናጥና ደሞ ቅቤ እና አሬራ ይወጣዋል ፣አሬራዉ ተፈልቶ አይብ አና አጓት ይወጣል ቅደም ተከተሉም ፥ ወተት፣እርጎ፣ቅቤ፣አሬራ፣አይብ እና አጓት ናቸው።[Beamlake Mekonnen 2017 1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- Beamlake Mekonnen2017
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads