ወይን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ወይን
Remove ads

ወይንወይን ሐረግ (Vitis spp.) የሚወጣው ፍሬ ነው። ከዚህ ፍሬ ዘቢብማርማላታወይን ጠጅ ሊሠሩ ይቻላል፤ ወይም ደግሞ ጥሬ ሆነው ይበላሉ። ወይን ሐምራዊ፣ ቀይ ነጭ ወይም አረንጓዴ ሊሆን ይችላል። ወይን ለሰው ጤናና ለእድሜ እጅግ መልካም ነው።

Thumb
ሐምራዊ የጠጅ ወይን

ወይን ወይም ዘቢብ መብላት ለውሾች ግን መርዛም ነው፤ የኩላሊት ድካም ይፈጥርባቸዋል። የዚህ ምክንያት ለሳይንስ አይታወቅም።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads