አልጣሽ ቴዎድሮስ

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

አልጣሽ ቴዎድሮስአፄ ቴወድሮስ ልጅ እና የአፄ ዳግማዊ ምኒልክ መጀመርያ ሚስት ነበሩ።

(ከቴዎድሮስ ሁለተኛ ሚስት) መጀመሪያ ጊዜ ከዳግማዊ ምኒልክ ጋር ጥር 1856 ላይ በመቅደላ የተዳሩ። ሁለተኛ ጊዜ ከራስ ባሪያው ጳውሎስ፣ የትግራይ መስፍን ጋር ተጋቡ። ጥቅምት 1882 አረፉ
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads