ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ
ክብር From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።
ግጥም ደረጀ መላኩ መንገሻ፤ ዜማ ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ
መያያዣዎች
- የዜግነት ክብር (ASF FILE) Archived ዲሴምበር 28, 2005 at the Wayback Machine
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads