ኢየሱስ በእስልምና
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኢሳ (ኢየሱስ) በእስልምና ፪፬ (ሀያ አራተኛ) ነብይ (መልዕክተኛ) ነው።
በአንድ ሀዲስ ዘንድ፣ ኢየሱስ ወደ መጨረሻው ዘመን ይመልሳል፣ ለ፵ ዓመታት ያህል ይገዛል፤ ጽድቅን ይመልሳል፣ ቢጫ ልብስ ለብሶ ይታይማል። ስለ መሢህ ተመሳሳይ ትንቢቶች በአይሁድ መጻሕፍት ለረጅም ጊዜ ተገኝተዋል (ለምሳሌ ሃኢ ጋኦንን ይዩ።)
:
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads