ዛምቢያ
አገር በማእከላዊና ደቡባዊ አፍሪካ መካከል በመንገድ ላይ From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የዛምቢያ ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክ፣ ዚምባብዌ፣ ቦትስዋናና ናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።
- ይህ መጣጥፍ ስለ ሀገሩ ነው። ለኢሲን ንጉሥ (1749-47 ዓክልበ.)፣ ዛምቢያ (የኢሲን ንጉሥ) ይዩ።
Remove ads
ማመዛገቢያ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads