የመሬት መንቀጥቀጥ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የመሬት መንቀጥቀጥ (ወይም ርዕደ መሬት) በመሬት ውስጥ በታመቀ ሃይል ልቀት የተነሳ ሲሰሚክ ሞገዶች ወይም seismic waves በሚባሉ ሞገዶች አማካኝነት የሚመጣ የተፈጥሮ አደጋ ነው። አደጋው በ ሬክታር የመለኪያ መሳሪያ የሚለካ ሲሆን ሲስሞግራፍ ወይም ሲስሞሜትርም ለመለኪያነት ያገለግላሉ የከርሰ ምድር ምድራዊ ነጎድጓድ ድንጋጤ።

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads