የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት በ1978 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመ መጽሃፍ ሲሆን የማርክሲዝም-ሌኒኒዝምም እርዮተ አለም ወደ አማርኛ ለመተርጎም በሚደረገው ስራ ላይ የርዕዮቱን ቃላት ፍቺ በማርኛ ለማስቀመጥ የሚሞክር ስራ ነው። ምንም እንኳ የሶሺያሊዝምን ስርዓትን ለማስተማር የተቀመጠ መጽሃፍ ቢሆንም፣ ጥቅሙ ግን ከፍልስፍና፣ ከመዝገበ ቃላትና ከታሪክ አንጻር ከፍተኛ ነው። [1]
c-552 d- 555 f-558 m-564 H- 560 I-561 J -562 Q,R-571 S-573 T- 577 U-578

ምስጋና
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads
