የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለም አቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።

የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት
የተባበሩት መንግስታት ታዛቢ መንግስታት (ፍልስጤም፣ ቫቲካን)
ብቁ አባል ያልሆኑ አገሮች (ኒዌ፣ ኩክ ደሴቶች)
ራስን የማስተዳደር ያልሆኑ ክልሎች
አንታርክቲካ (አለም አቀፍ ግዛት)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads