የአንጎላ ፕሬዝዳንት
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የአንጎላ ፕሬዝዳንት የሀገሩና የአንጎላ መንግሥት መሪ ነው። ፕሬዝዳንቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሾምም፣ አብዛኛው የሕግ ማስፈጸሚያ ሥልጣን በራሱ በፕሬዝዳንቱ ላይ ነው የተወከለው።
የፕሬዝዳንቶች ዝርዝር
- አንቶኒዮ አጎስቲንሆ ኔቶ ( 11 ኖቬምበር 1975—10 ሴፕቴምበር 1979)
- ሉሲዮ ሮድሪጎ ሌይት ባሬቶ ዲ ላራ ( 11 ሴፕቴምበር 1979—20 ሴፕቴምበር 1979)
- ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ( 21 ሴፕቴምበር 1979—26 ሴፕቴምበር 2017)
- ጆአው ማኑኤል ጎንካልቭስ ላውረንስ ( 26 ሴፕቴምበር 2017—የአሁን ሰዓት
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads