የአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎች
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
- ዘመናዊ ምስል
- ንጉሱ እየቆፈሩ መንገድ ሲያሰሩ፡ 1852 ዓ.ም.
- ንጉሱ ሰራዊታቸው አባይ ወንዝን ሲሻገር ሲቆጣጠሩ
- አጼ ቴዎድሮስ
- የዓፄ ቴዎድሮስ ወታደሮች (1830ወቹ)
- አጼ ቴዎድሮስና አንበሶቻቸው
- የዚያው ዘመን አዝማሪ ፎቶ፣ 1860 ዓ.ም
- አቡነ ሰላማ
- ሴቫስቶፖል መድፍ
- ቴዎድሮስን ብሪታንያ ስትወጋ የሚያሳይ ካርቱን፡ የሁለቱን የአለባበስ ስልት ያስተውሉ
- የፈረንሳይ ጋዜጣ ካርቱን - 1859 ዓ.ም. ፡ በንጉሱና በብሪታኒያ ያለውን ጥል የሚዘግብ
- አውሮጳዊ የቴዎድሮስ እስረኞች
- ሴባስቶፖል የተሰኘው መድፍ ወደ መቅደላ ምሽግ ሲጎተት
- ሮበርት ናፒየር በሰሜኑ ኢትዮጵያ
- ሮበርት ናፒየር በአዲግራት
- የመቅደላ ምሽግ
- መቅደላ
- ቆቂት በር፣ መቅደላ በ1860
- የናፒየር ሰራዊት የመቅደላን ምሽግ ሲወጣ
- ንጉሱ ሽጉጣቸውን ሲጎርሱ
- አጼ ቴዎድሮስ ልክ ከሞቱ በኋላ መጋቢት 13፣ 1860 የተሳለ የራሳቸው ምስል
- ንጉስ ቴዎድሮስ በሞቱበት፣ 1860 ዓ.ም.
- ቴዎድሮስ መጀመሪያ የተቀበሩበት የመቅደላው መድሃኔ አለም ቤተክርስቲያ
- የእንግሊዝ ወታደሮች በመቅደላ ማማ
- መቅደላ በእንግሊዝ ሰራዊት ሲቃጠል፣ 1860 ዓ.ም.
- የናፒየር ሰራዊት ከመቅደላ የዘረፈውን ቅርስ ይዞ ወደ ምጽዋ ሲንቀሳቀስ
- የቴዎድሮስ ሰራዊት ከመቅደላ ጦርነት በኋላ ሲበታተን
- የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ቀሚስ -- በብሪታኒያ ቤተ መዘክር
- ልጅ አለማየሁ
- ልጅ አለማየሁ
- ልጅ አለማየሁ
- ልጅ አለማየሁ
- ልጅ አለማየሁ
- ልጅ አለማየሁ ፎቶ ላይ የሚታየው የቴዎድሮስ ጋሻ ባሁኑ ዘመን
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads
