የኢንዱስትሪ አብዮት

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

የኢንዱስትሪ አብዮት ማለት በተለይ ከ1750 እና 1820 ዓም ያህል መካከል የተከሠተው ለውጦች ዘመን ነው። በነዚህ አመታት ለውጦቹም የአዲስ ፈጠራዎችና ቴክኖሎጂዎች ፈጣን መስፋፋት ነበሩ። ከታላቅ ብሪታንያ ጀምሮ ተስፋፋ።

  • የእጅ ሥራ ዘዴዎች በፋብሪካዎች ተተኩ።
  • ብዙ የብረት ክፍሎች የነበሯቸው ውስብስብ መኪናነቶች ተበዙ።
  • የእንፋሎት ባቡርና የእንፋሎት ሃይል ተበዙ።
  • ጥንተ ንጥር ይጠቀም ነበር።
  • የጋዝ ብርሃንሲሚንቶ ተደረጁ።

እነዚህ ለውጦች የሕዝቦች ኑሮ ዘዴና ምቾት ከበፊት ዘመናት ይልቅ በጣም አሻሸሉ፣ የሕዝቦችም ቁጥር እንዲበዛ አስቻሉ።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads