የከፋ መንግሥት ከ1390 አካባቢ እስከ 1897 እ.ኤ.አ. በአሁኗ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ የነበረ መንግሥት ነው። ርዕሰ ከተማው ቦንጋ ነበር። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) Loading related searches...Wikiwand - on Seamless Wikipedia browsing. On steroids.Remove ads