የጂብራልታር ወሽመጥ
የአትላንቲክ ውቅያኖስን ከሜዲትራኒያን ጋር የሚያገናኝ የባህር ዳርቻ From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የጂብራልታር ወሽመጥ ከአትላንቲክ ውቅያኖስና ከሜዲቴራኔያን ባህር መካከል የሆነ ወሽመጥ ነው። በአንድ በኩል አውሮፓ፣ እስፓንያና ጂብራልታር አሉ። በሌላው አንፃር ሞሮኮና ሴውታ አሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads