ያዉንዴ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ያዉንዴ
Remove ads

ያዉንዴካሜሩን ዋና ከተማ ነው።

Thumb
ያውንዴ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 1,430,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1880 ዓ.ም. በጀርመን ዝሆን ጥርስ ነጋዴዎች ተመሠረተ።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads