ደብሊን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ደብሊን
Remove ads

ደብሊንአየርላንድ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

Thumb
ደብሊን

የሚኖርባት የህዝብ ቁጥር 1,018,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማይቱ 53°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 06°15′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጣ ትገኛለች። ስለዚህ በአየርላንድ ምሥራቅ ትገኛለች።

የደብሊን ስም ከአየርላንድኛው /ዱብህ-ሊንድ/ ማለት «ጨለማ ኩሬ» መጥቷል።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads