ደብረ አስቦ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ደብረ አስቦ - በ1437ዓ.ም. አጼ ዘርአ ያዕቆብ ስሙን ወደ ደብረ ሊባኖስ ከመቀየራቸው በፊት በ1300ወቹ መጀመሪያ አካባቢ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ በግራርያ (ሰላሌ)፣ ሸዋ የአቋቋሙት ደብር ስም ነው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads