ዳንግላ (ወረዳ)
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ዳንግላ (ወረዳ) በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።
ዳንግላ ወረዳ በአማራ ክልል በአዊ ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን የህዝብ ቁጥሩ ከ400,000 በላይ ነው።
የወረዳው ህዝብ 95% አገው ሲሆን 4.5% ደግሞ አማራ ነው። ቀሪው 0.5% የሚሆነው ሌሎች የተለያዩ ብሄሮች ሲሆን የወረደው ከተማ ዳንግላ 40% አማራ ሲሆን 50% አገው 10% ደግሞ ሌሎች ብሄሮች ስብጥር ነው።
Remove ads
ማጣቀሻ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads