ጀርመንኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጀርመንኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን ወደ 120 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንደሚጠቀምበት ይገመታል። ጀርመንኛ በዋነኝነት የሚነገረው ግን በ ጀርመን፣ ስዊትዘርላንድ እና ኦስትሪያ ሲሆን በአጠቃላይ ግን 38 በሚሆኑ አገሮች ውስጥ ይነገራል።

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads