ጆሴፍ ስታሊን

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ጆሴፍ ስታሊን (በሩሺይኛ: Иосиф Сталин ዮሲፍ ስታልይን ፣በጂዮርጅኛ: იოსებ სტალინი ዮስብ ስታሊን) ወይም ጆሴፍ ጁጋሽቪሊ (በሩሺይኛ: Иосиф Джугашвили ዮሲፍ ጁጋሽቢሊ ፣በጂዮርጅኛ: იოსებ სტალინი ዮስብ ጁጋሽቢሊ) ከ1914 ዓ.ም. እስከ 1945 ዓ.ም. ድረስ የሶቭየት ኅብረት መሪ ነበር። በ1870 ዓ.ም. ተወለደ እና በ1945 ዓ.ም. ሞተ።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads