ጆን ኤፍ ኬኔዲ

ከ1961 እስከ 1963 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት From Wikipedia, the free encyclopedia

ጆን ኤፍ ኬኔዲ
Remove ads

ጆን ኤፍ ኬኔዲ በ45 አመት ዕድሜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆኑ በቅተው ብዙም ሳይቆዩ ሕይወታቸው በሰው እጅ ጠፍቶአል። ስለዚህ ዘመኑ በተከታዩ በሊንደን ጆንሰን ተካፈለ እንጂ ሙሉ ዘመን ከገዙት ፕሬዚዳንቶች መካከል አይቆጠረም።

Thumb
ጆን ኤፍ ኬኔዲ
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads