ጊያልካድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጊያልኻድ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ761 እስከ 752 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የጊያልኻድ ዘመን ለ9 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ761 እስከ 752 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads