ጋቦን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
Remove ads
ታሪክ
የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።
ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።
ምጣኔ ሀብት
ጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየም፣ እንጨት፣ ማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads