ግሮቨር ክሊቭላንድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግሮቨር ክሊቭላንድ
Grover Cleveland
ግሮቨር ክሊቭላንድ (እንግሊዝኛ: Grover Cleveland) የአሜሪካ ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ነበሩ። የመጀመሪያውን የሥልጣን ዘመን የጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር።
የሀገሪቱ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቤንጃሚን ሃሪሰን በእ.አ.አ. 1893 ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ክሊቭላንድ እንደገና በዚሁ አመት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ለመሆን ችለዋል። በዚህኛው የሥልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙት አድላይ ስቲቨንሰንን ነበር። ፕሬዝዳንቱ በሁለቱም የሥልጣን ዘመናቸው እና እንዲሁም በቀሪው ህይወታቸው የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል ነበሩ።
Remove ads
ይዩ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads