ጡሪማቆስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጡሪማቆስ (ግሪክ፦ Θουρίμαχος) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአይጊያሌያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 45 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ይህ ምናልባት 2157-2112 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። በእርሱ ዘመን ኢናቆስ የአርጎስ (ኢናቂያ) ከተማ-አገር መጀመርያ ንጉሥ ሆነ። በዝርዝሩ ላይ ጡሪማቆስ ከአይጊሮስ ቀጥሎና ከሌውኪፖስ በፊት ይገኛል። ፓውሳኒዩስም የአይጊሮስ ልጅና የሌውኪፖስ አባት ይለዋል።
ቀዳሚው አይጊሮስ |
የአይጊያሌያ ንጉሥ | ተከታይ ሌውኪፖስ |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads