ጣልያንኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጣልያንኛ የጣልያን ሃገር ብሄራዊ የመግባቢያ ቋንቋ ነው። በጣልያን ብቻ 60 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች ሲኖሩት በውጭ ሃገር 10 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች እና ከ125 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደ የውጭ ቋንቋቸው ይናገሩታል። ለምሳሌ በዋናነት ስዊትዘርላንድ ውስጥ ከሚነገሩ አራት ትልልቅ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ቋንቋው በግሪክ፣ ሊቢያ፣ ክሮሽያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች በጣልያን ቅኝ ግዛት ውስጥ የነበሩ ሃገሮችም ውስጥ ቀላል የማይባሉ ተናጋሪዎች አሉት። በዋና ተናጋሪ ብዛት ከአለማችን 20ኛ ደረጃን ይይዛል።[1]
- በ20ኛው - 21ኛው ክፍለ ዘመን በጣሊያን ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያስተማረው የእጅ ጽሑፍ ፊደል ።
Remove ads
ዋቢ መጻሕፍት
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads