ታይላንድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ በአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ።
የታይላንድ መንግሥት ሃይማኖት ቡዲስም ነው።
Remove ads
ባህል
የታይላንድ ባህል ምግብ እጅግ የተቀመመ ነው፣ አበሳሰሉም በተለይ ስኳር፣ ፍራፍሬ፣ ሚጥሚጣ፣ አሣ ይጠቅማል። ከሁሉ የተወደደ እስፖርት እግር ኳስ ነው፤ ሆኖም ታክራው የሚባል ሌላ ኗሪ የኳስ ጨዋታ ይወደዳል። ታይላንድ «የፈገግታ አገር» በመባል ታውቋል፤ በጣም ጨዋ አገር ነው፤ ሰላምታ ሲሰጡም ፈገግ ማለት እና መዳፎች አንድላይ በማድረግ እጅ መንሣት አይነተኛ ነው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads