ጨለማ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጨለማ የብርሃናማ ተቃራኒ ሲሆን ንፅፅራዊ የሚታይ ብርሃን አለመኖርን ያመለክታል። ይህም በቀለም ህዋ ላይ ጥቁር ቀለምን ያስከስታል። ብርሃን በማይኖርበት ጊዜ ለብርሃን ስሜታዊ የሆኑት የዓይን ሴሎች ምላሽ አይሰጡም። የነዚህ ምላሽ አለመስጠት የቀለምን የሞገድ ርዝመት እና ድግግሞሽ ለሚተረጉሙ ሴሎች ስራ መፍታት ይሆናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads