ፋይልደርግዶይት

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ፋይልደርግዶይትአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ940 እስከ 930 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፋይልደርግዶይት ዘመን ለ10 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ940 እስከ 930 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads