ፌጦ
ፌጦ (Lapidium sativum) From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
አስተዳደግ
በፍጥነት ይበቅላል። ፩ ወይም ፪ ሳምንት ብቻ ከተተከለ በኋላ፣ የሚበላው ቡቃያ በ5 - 13 ሴንቲሜትር ሲቆም፣ ይመረታል።
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
በብዙ አገር ለምሳሌ በኢትዮጵያ፣ ኢንግላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ሆላንድና ስካንዲናቪያ ውስጥ፣ ለሰብለ ገበያ ይታደጋል።
የተክሉ ጥቅም
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads