ፍሎረንስ፥ አሪዞና

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ፍሎረንስ (Florence) በፒናል ካውንቲአሪዞናዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው የሕዝብ ብዛት 17,054 ነበር። ከተማው የፒናል ካውንቲ መቀመጫ ነው። የአሪዞና ስቴትም ትልቁ ወህኒ-ቤት በፍሎረንስ ይገኛል።

መልከዓ-ምድር

Thumb

ፍሎረንስ በ33°2'32" ሰሜን እና 111°23'4" ምዕራብ ይገኛል። 21.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ አልሸፈነም።

የሕዝብ እስታቲስቲክስ

በ2000 እ.ኤ.አ. 17,054 ሰዎች ፣ 2,226 ቤቶች እና 1,540 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 794.3 በ1 ካሬ ኪ.ሜ.

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads