ፍያኩ ፊንዶይልኬስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ፍያኩ ፊንዶይልኬስ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ835 እስከ 815 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፍያኩ ዘመን ለ20 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ835 እስከ 815 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads