ፕራሲዮላ ካሎፊላ
የዋቅላሚ ዝርያ From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ፕራሲዮላ ካሎፊላ በመሬት ላይ የሚኖር የአረንጓዴ ዋቅላሚ አይነት ሲሆን በትሪቡክሲዮፋይሲዬ መደብ ውስጥ የሚገኝ ነው።[1] በጣም ከፍተኛ እና በጣም ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ባላችወ ስፍራዎቸ መኖር ከሚችሉት ጥቂት ትላልቅ ዋቅላሚዎች አንዱ ነው። ይህ ዋቅላሚ ኃይለኛ የፀሐይ ብርሃንን፣ የጨው መጠን መለዋወጥ እና ድርቅን በመቋቋም ችሎታው ይታወቃል።[2]

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads